ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ እና አክሱም ዩኒቨርስቲ ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ ህዳር 30 እና ታህሳስ 01/2014 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን በዩኒቨርስቲው የተመደቡት የፕሮግራም ዝርዝሮችና የመመዝገቢያ ቦታ እንደሚከተለው መሆኑን እናሳስባለን።
ሀ. የምዝገባ ቦታ፡- ዋናው ግቢ
- English (BED)
- Anthropology
- Journalism
ለ. የምዝገባ ቦታ፡- ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ግቢ
- Civil Enginnering
- Electrical and Computer Enginnering
- Mechanical and Industrial Enginnering
- Manufacturing Enginnering
- Information Technology (BED)
ሐ. የምዝገባ ቦታ፡- ግብርና ኮሌጅ ግቢ
መ. የምዝገባ ቦታ፡- ወንዶገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ግቢ
ሠ. የምዝገባ ቦታ፡- አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክ ኮሌጅ ግቢ
- Economics
- Logistics and Supply Chain Management
- Cooperatives
ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ
1ኛ. የመስናዶ ፈተና ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት
2ኛ. የ10ኛ ክፍል ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት
3ኛ. የዩኒቨርስቲ መታወቂያ
4ኛ. በእጃቸው ላይ የሚገኝ “Grade Report” እና “Registration Slip”
4ኛ. የሌሊት አልባሳት
5ኛ. 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመያዝ መምጣት የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እያሳሰብን፤ የመግቢያ ጊዜ በተጠቀሰው ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ እና ከተጠቀሱት ፕሮግራሞች ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት